በሰሜን ሸዋ ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ ሥር የሚገኘው ተሐድሶ አምባ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ከወሰዱ ታራሚ ተፈታኞች መካከል 91% ታራሚዎችን አሳልፏል። 👏👏
ትምህርት ቤቱ ላለፉት አራት ዓመታት አንድም ተማሪ ማሳለፍ ያልቻለ ቢሆንም፣ ዘንድሮ 91 በመቶ ታራሚ ተፈታኞቹን ማሳለፍ መቻሉ ተገልጿል።
ታራሚ ተፈታኞቹ ጥሩ ውጤት እንዲያመጡ የማጠናከሪያ ትምህርት ይሰጣቸው እንደነበር የሰሜን ሸዋ ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ ኃላፊ ኮማንደር የቻለሰው አሰፋ ለአሚኮ ተናግረዋል።
@Seledadotio

No comments yet.