#Ethiopia | የማንቸስተር ዩናይትዱ ወጣት ተከላካይ ሌኒ ዮሮ በዓለም አቀፍ ደረጃ የኮትዲቯር ብሔራዊ ቡድንን ለመወከል መወሰኑ ተዘግቧል።
በትውልድ ፈረንሳዊ የሆነውና ከ21 ዓመት በታች ለፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ተሰልፎ የተጫወተው ዮሮ በወላጆቹ በኩል ለኮትዲቯር ብሔራዊ ቡድን የመጫወት ሕጋዊ መብት ነበረው።
ተጫዋቹ አሁን ላይ ምርጫውን ወደ አፍሪካዊቷ ሀገር ኮትዲቫር አድርጓል።
ይህ የዮሮ ውሳኔ በቀጣይ ለሚካሄዱት የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ለዝሆኖቹ የኋላ ደጀን ትልቅ የኃይል መነቃቃትና ጥንካሬ እንደሚፈጥር ታምኖበታል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
#Ethiopia #GetuTemesgen
#France #Manchesterunited
#football #africa #LenyYoro
#defender #CôtedIvoire
Source: GetuTemesgen








No comments yet.