#Ethiopia | በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ በሚገኘው የማህበራዊ ሳይንስ ቤተ መጽሐፍት ላይ ዛሬ ነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም መንስኤው ያልታወቀ ድንገተኛ የእሳት አደጋ አጋጥሟል።
አደጋው ለተቋሙ የትምህርት እንቅስቃሴ ከፍተኛ አገልግሎት በሚሰጠው በዚህ ቤተ መጽሐፍት ላይ ትልቅ ጉዳት እያደረሰ እንደሚገኝ ከአካባቢው የተገኙ መረጃዎች ያመለክታሉ።
ስለ አደጋው አጠቃላይ የጉዳት መጠን እና እሳቱን ለመቆጣጠር የተከናወኑ saቶችን አጠቃላይ ውጤት ከሚመለከታቸው አካላት አጣርተን የምናቀርብ ይሆናል።
#WolaitaSodoUniversity #Sodo #FireAccidents #EthiopiaNews #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

Source: GetuTemesgen








No comments yet.