ዛሬ በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ውስጥ በሚገኘው የማህበራዊ ሳይንስ ኮሌጅ ቋንቋ ት/ት ክፍል ህንጻ ላይ እስካሁን ባልታወ

- Advertisement -
Sidebar AD

ዛሬ በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ውስጥ በሚገኘው የማህበራዊ ሳይንስ ኮሌጅ ቋንቋ ት/ት ክፍል ህንጻ ላይ እስካሁን ባልታወቀ ምክንያት ድንገተኛ የእሳት አደጋ ተከስቶ ነበር።

” አደጋው ያጋጠመው የማህበራዊ ሳይንስ ኮሌጅ ቋንቋ ት/ት ክፍል ህንጻ ላይ ነው ”

አደጋው በዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ እና በፀጥታ ሀይሎች እና የእሳት አደጋ መከላከል ባለሙያዎች ብርታት በቁጥጥር ስር ሊውል እንደቻለ ከወላይታ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ያገኘነው መረጃ ያሳያል።

በአደጋው የደረሰው ጉዳት እና መንስኤ እየተጣራ ይገኛል።

@tikvahethiopia




Source: Yeneta Tube

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: