ከኬ.ኤፍ 16 ተዋጊ ጄት በልምምድ ወቅት 8 ቦምቦች ንጹሃን ላይ መጣሉ ተነግሯል።
የቦምብ ጥቃቱ ከሰሜን ኮሪያ በ25 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በምትገኘው ቡቸን ከተማ ላይ ነው የተፈጸመው።
በጥቃቱ 15 ስዎች ላይ ጉዳት እንደደረሰ ተዘግቧል።
Related Posts
- Advertisement -

Welcome, Login to your account.
Welcome, Create your new account
A password will be e-mailed to you.
No comments yet.