#Ethiopia | በደቡብ ኮሪያ በልምምድ ላይ የነበረ የጦር ጄት በስህተት በንጹሃን የመኖሪያ መንደር ላይ ቦምብ መጣሉን ተከትሎ በርካታ ሰዎች መቁሰላቸው ተገለጸ።
የደቡብ ኮሪያ አየር ኃይል በዛሬው እለት እንዳታወቀው ከሆነ፤ በልምምድ ላይ የነበረው የጦር ጄት በስህተት በንጹሃን መኖሪያ መንደር ላይ ስምንት ቦምቦችን ጥሏል።
አየር ኃይሉ በመግጫው ከኬ.ኤፍ 16 (KF-16) ተዋጊ ጄት የስልጠና ተልእኮ በማካሄድ ላይ እያለ ባልተለመደ ሁኔታ “Mk 82” የተባሉ ቦምቦች በመኖሪያ መንደር ላይ መጣሉን አረጋግጧል።
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ።
“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet
ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26
ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet
ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet
ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet
ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet
አማርኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et
ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://en.getutemesgen.et
Source: GetuTemesgen









No comments yet.