ጥበቃዉ ዛሬ ያበቃልሚሊዮኖች በጉጉት የጠበቁት ፤ ብዙ ትችት እና ተቃዉሞም የታየበት የድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ኢ…

- Advertisement -
Sidebar AD
ጥበቃዉ ዛሬ ያበቃል
ሚሊዮኖች በጉጉት የጠበቁት ፤ ብዙ ትችት እና ተቃዉሞም የታየበት የድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ኢቶሪካ አልበም በዛሬው እለት ከቀኑ 8 ሰዓት ላይ በድምጻዊው ይፋዊ የዩቲዩብ ገጹ (www.youtube.com/TeddyAfroOfficial) ላይ ከሰዓታት ቆይታ በኋላ ይለቀቃል።via_dagu
@seledadotio
@seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1