10ኛ ጦርነት አስቁሚያለሁ-ትራምፕ‼️
እስራኤል እና ሊባኖስን ከዛሬ ጀምሮ ለ10-ቀን የተኩስ አቁም ስምምነት ማድረጋቸውን ትራምፕ ይፋ አድርገዋል። በዓለም ላይ 9 ጦርነቶችን ማስቆሜ ለእኔ ክብር ነው፣ይህ የእስራኤል እና ሊባኖስ ጦርነትን ማስቆም ለእኔ 10 ኛ ይሆናል ብለዋል።
@seledadotio

Related Posts
- Advertisement -

No comments yet.