#Ethiopia | በነገው እለት ሚያዝያ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ኢትዮጵያ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ የዓለም አትሌቲክስ የአንድ ቀን የሩጫ ውድድር (Addis Ababa Grand Prix One Day Meeting Continental Tour) ታስተናግዳለች።
በአዲስ አበባ ስታዲየም በሚካሄደው በዚህ ታላቅ ውድድር ከ70 በላይ ስመ-ጥር የዓለም አቀፍ አትሌቶች ይሳተፋሉ።
ይህ ኩነት ኢትዮጵያ በአትሌቲክስ ያላትን የቆየ ዝና በውድድር አዘጋጅነትም ጭምር የምታሳይበት ነው ።
መንግስት ለስፖርቱ ዘርፍ በሰጠው ትኩረት ሰፋፊ መሰረተ ልማቶች ተገንበዋል። በዚህም የዓለምዓቀፍ ስፖርታዊ ውድድሮች ትኩረት ኢትዮጵያን ማድረግ ጀምረዋል።
አዲስ አበባም እንግዶቿን ተቀብላ ውድድሩን ለማስተናገድ አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቃለች።
Source: GetuTemesgen









No comments yet.