አስቸኳይ አፋልጉኝ ተማጽኖ

- Advertisement -
Sidebar AD

* የ10 ዓመት ስራዎች ያሉባቸው ንብረቶች ጠፍተዋል! 📢

#Ethiopia | ​በዛሬው ዕለት ከ ሻዴም ሚድያ ኮምንኬሽን ቢሮ ውስጥ ለድርጅቱ እጅግ አስፈላጊ የሆኑ ንብረቶች በመጥፋታቸው ሁላችሁም እንድታፈላልጉልን በትህትና እንጠይቃለን።

​የጠፉት ንብረቶች ዝርዝር፦

​ላፕቶፕ (HP Laptop)
ከለሩ ጥቁር፣ ተች ስክሪን (Touch Screen) የሆነ እና ልዩ ምልክት “ጫፉ ላይ የተሸረፈ”።

​ኤክስተርናል ሃርድዲስክ (Transcend External Hard Disc)፦ መጠን 1 ቴራ (1TB)።

ለምን በጣም አስፈለጉ?

በእነዚህ ንብረቶች ላይ ከ 10 ዓመት በላይ የቆዩ፣ ለድርጅቱ እጅግ ወሳኝ የሆኑ ፋይሎች ይገኛሉ። ንብረቶቹ በአጋጣሚ እጃችሁ የደረሰ ወገኖች ፋይሉ ስለሚፈለግ ብቻ እንድትመልሱልን እንጠይቃለን።

​ የላቀ ወረታ፦

ንብረቶቹን ለሚመልስ ወይም ለጠቆመ ድርጅቱ ተገቢውን ወረታ (ሽልማት) የሚከፍል መሆኑን በአክብሮት ያሳውቃል።

​📞 መረጃ ካላችሁ በሚከተሉት ስልኮች ይደውሉልን፦

​0930 07 70 52

​0935 99 90 90

​0911 17 98 89

​እባካችሁ ይህ መረጃ ለብዙዎች እንዲደርስ Share በማድረግ ተባበሩን። ቅንነት ለራስ ነው!🙏

​#getu #አፋልጉኝ #ሻዴምሚድያ #ShademMedia #Ethiopia #AddisAbaba #LostAndFound #UrgentNotice #MediaCommunication #ጌጡተመስገን #GetuTemesgen





Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: