አሜሪካ ጦሯን ከአውሮፓ ልታስወጣ እንደምትችል ተገለጸ።የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በጀርመን የሚገኙትን የአሜሪካ ወታደ…

- Advertisement -
Sidebar AD
አሜሪካ ጦሯን ከአውሮፓ ልታስወጣ እንደምትችል ተገለጸ።

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በጀርመን የሚገኙትን የአሜሪካ ወታደሮች ቁጥር ለመቀነስ ማሰባቸውን አስታውቀዋል።
ይህ ውሳኔ የመጣው በኢራን ጦርነት ጀርመን ለአሜሪካ “በቂ ድጋፍ” ባለማድረጓ ነው ተብሏል።
በአንፃሩ የጀርመን መራሄ መንግስት ፍሬድሪክ መርዝ በቅርቡ በአንድ መድረክ ላይ ኢራናውያን “ከጠበቅነው በላይ ናቸው” ሲሉ ማሞካሸታቸው ትራምፕን አስቆጥቷቸዋል።
መርዝ ኢራን የኑክሌር ፕሮግራም ቢኖራት ችግር እንደሌለውም ተናግረዋል። #defence24
@seledadotio
@seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: