“ከአሁን በኋላ መንገድ ላይ ጉድጓድ
ካየሁ ኮንትራክተሩ ያልቅለታል!”
የኡጋንዳው ታዋቂ ጄኔራል ሙሆዚ ካይነሩጋባ በሙስና በተዘፈቁ የመንገድ ተቋራጮች ላይ ጠንካራ እርምጃ እንደሚወስዱ ዝተዋል። “የመንገድ ግንባታ ክፍያ ከፍለን ካበቃን በኋላ በመንገዱ ላይ አንድም ጉድጓድ ካየሁ፣ ያ ኮንትራክተር በህይወቱ ይከፍላል” ሲሉ ባለሙሉ ስልጣኑ ጄኔራል በይፋ አስታውቀዋል።
@seledadotio

No comments yet.