በአንድ ቀን ድንገተኛ ክስተት ወልዳ አባቷ ትቷት ጠፍቶ ያሳደገቻት ልጇ 3ተኛ ዓመቷ ነው

- Advertisement -
Sidebar AD

ይህች እናት ልጇን ድንገት በአንድ ቀን በተፈጠረ ክስተት ያረገዘች ሲሆን የልጇ አባት እንደጠፋና ከዚህ በኋላ ቢመጣም አልቀበለውም ብላ ነበር ከ2 አመት በፊት በሰይፉ ሾው ላይ። ልጇንም የአብስራ ብላ ስም ያወጣችላት ሲሆን አባቷ ስለተደበቀ በአባቷ ፋንታ የራሷን ስም ተክታ የአብስራ ኤሻሌ ብላታለች።ይህች እናት ልጇን የወለደቻት እጅግ አስቸጋሪ በሆነ ቀዶ ጥገና ነው።አሁን ልጅቷ 3ተኛ አመቷን ይዛለች።

Via: ዶች ኤችዲ


Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1