ኑ በረከት ውሰዱ
በኪዳነ ምሕረት እንባየ ታበሰ ለማለት ያብቃችሁ አሜን በሉ ይሁንላችሁ ኪዳነ ምሕረት ሠው ትስጣችሁ ያልታሰበ ደስታ ወደ ቤታችሁ ይግባ በመከራ ቀን በኪደነ ምሕረት ታሪኬ ተቀየረ ብላችሁ ለመመስከር ያብቃችሁ
አሜን
⛪️ በሐዲያና ስልጤ ሶሮ ወረዳ የሚገኝ የቅድስት ኪዳነ ምህረት እና የቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን የድረሱልኝ ጥሪ ታሰማለች
⛪️ በሀገር ውስጥም በውጭም የምትገኙ ኦርቶዶክሳውያን የአቅማችሁን ድጋፍ በማድረግ ቤተክርስቲያናችንን አዲስ የጀመረውን ቤተክርስቲያን ያጠናቅቅ ዘንድ ድጋፋችን አይለየው
⛪️ የቤተክርስቲያኑ የባንክ አካውንት
1000644937128
አንድ ሰው 200ብር ብቻ
⛪️ ለበለጠ መረጃ በ 0954441078 ይደውሉ
ደረሰኙን ለሪፖርት አንዲመች በዚህ ስልክ በውስጥ ይላኩልን

Source: GetuTemesgen








No comments yet.