⛪
የቅርስ ጥበቃና ለቀጣይ ትውልድ የማስተላለፍ ታላቅ ተልዕኮ ውስጥ የእርስዎን ድርሻ ይወጡ።
📢 ከሰኔ 26–28 ቀን 2018 ዓ.ም.
🕛 ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ
🌍 በዓለም አቀፍ የገቢ ማሰባሰቢያ ቀጥታ ስርጭት ላይ በመሳተፍ ለታሪካዊ ቅርሳችን ጥበቃ ድጋፍዎን ያበርክቱ።
📍 መናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን
(አራዳ ጊዮርጊስ)
💳 በሁሉም ባንኮች
1423 በሚለው የአጭር ኮድ ቁጥር አማካኝነት የበኩልዎን ድጋፍ ማድረግ ይችላሉ።
🤝 ታሪካችንን እንጠብቅ፤
📜 ቅርሳችንን ለትውልድ እናሻግር፤
🇪🇹 ሁላችንም እንረባረብ!
#ታሪክን_ለትውልድ
#የኔ_ተራ
#1423



Source: FastMereja








No comments yet.