በኩራ ስትሪም ተለቀቀ
ስሜትን የሚነካ፣ ፍቅርን የሚያወሳ እና በዜማ ውበት የተሞላ አዲስ የሙዚቃ ሥራ ይዘን መጥተናል።
💫 የልብን ትዝታ፣
💫 የፍቅርን ስሜት፣
💫 የሕይወትን ውብ ትርጓሜ በሚያንጸባርቅ ዜማ፣
“ደስተኛ” አሁን ለአድማጮች ቀርቧል!
🎧 በተለያዩ የሙዚቃ መድረኮች ያዳምጡት፤
📺 የሙዚቃ ቪዲዮውንም በይፋዊ ቻናሎች ይከታተሉ።
በኩራ ስትሪም— የልብ ቃል፣ የስሜት ዜማ ይበላችሁ መጥቷል! 🎵✨
https://youtube.com/@kura_stream?si=hpS80eIk2Gx3jhQY
#ደስተኛ #ቤተልሄም_ሸረፈዲን#አዲስ_ሙዚቃ #EthiopianMusic #MusicRelease
Source: GetuTemesgen









No comments yet.