አቶ ቢንያም ነገሱ

- Advertisement -
Sidebar AD

የኢትዮጵያ ብስክሌት ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ሆኑ

#Ethiopia | ​የኢትዮጵያ ብስክሌት ፌዴሬሽን በግራንድ ፕላስ ሆቴል ባካሄደው የምርጫ መርሃ ግብር አቶ ቢንያም ነገሱን በፕሬዝዳንትነት መርጧል ሲል ኤ ኤም ኤን ዘግቧል።

አቶ ቢንያም በዕለቱ ከተሰጡት 24 ድምፆች መካከል 14 ድምፅ በማግኘት ነው በከፍተኛ ድምፅ አሸናፊ መሆን የቻሉት።

​በዚህም የምርጫ ውጤት መሠረት፣ አዲሱ ፕሬዝዳንት የሀገሪቱን የብስክሌት ስፖርት ፌዴሬሽን ለቀጣዮቹ አራት ዓመታት በበላይነት የሚመሩ ይሆናል።

በያፌት ገ/ህይወት

Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)

#getutemesgen #getu


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: