የአፋልጉኝ ተማጽኖ

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | ​እናታችን ፋንዬ ሽፈራው ትላንት ከምሽቱ 11፡00 ሰዓት ገደማ በላፍቶ 2ሺህ አካባቢ የእግር ጉዞ ለማድረግ ከቤት እንደወጡ አልተመለሱም።

​የለበሱት ልብስ: ሙሉ ጥቁር

​የመጨረሻ የታዩበት ቦታ: ላፍቶ 2ሺህ አካባቢ

​ያያችሁ፣ ያለችበትን የምታውቁ ወይም ፍንጭ ያላችሁ ወገኖች እባካችሁን በእነዚህ ስልክ ቁጥሮች ደውላችሁ በመጠቆም እንድትተባበሩን በትህትና እንጠይቃለን፦

​+251-913- 810057
+251-913 -63 44 40
+2519 -93-93 82 92

​(ፈላጊ ልጆቻቸው)

#ሼር #Share




Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1