“በቅድስት ኪዳነ ምሕረት ታሪኬ ተቀየረ” ብላችሁ ለመመስከር እግዚአብሔር ያብቃችሁ። አሜን!

- Advertisement -
Sidebar AD

” እኔ የጾመ ማርያምን ቅዳሴ
ስለ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ብላቹ
(ሱባኤ)እንዳይታጎል ድርሻዬን እወጣለሁ

በዚህ በረከት ለመካፈል
፦ ጧፍ
፦ እጣን
፦ ዘቢብ
፦ እንዲሁም የቤተ መቅደስ መገልገያ
ከ 200 ብር መነሻ ቻሌንጅ አገልግሎቱን መደገፍ ይችላሉ።
ከ550 ኪሎ ሜትር ላይ የምትገኝው የቅድስት ኪዳነ ምህረት እና ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን
ንግድ ባንክ ፦ 1000644937128
(የቤተክርስትያኑ አካውንት )
“እኔ እያለሁ ቅዳሴ(ፍልሰታ ) አይታጎልም ”

📞 ለበለጠ መረጃ: 0954441078 በቴሌግራም ክርስትና ስሞትን ይላኩልን


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2