“ሰላም ለእናንተ ይሁን። ለትዳራችሁ፣ ለልጆቻችሁ፣ ለመላው ቤተሰባችሁ እግዚአብሔር የበዛ ሰላም፣ ጤና፣ ጥበብና በረከት ይስጥ።

- Advertisement -
Sidebar AD

“ሰላም ለእናንተ ይሁን። ለትዳራችሁ፣ ለልጆቻችሁ፣ ለመላው ቤተሰባችሁ እግዚአብሔር የበዛ ሰላም፣ ጤና፣ ጥበብና በረከት ይስጥ። ዘመናችሁ በጌታ ፊት የተባረከ፣ በደስታ የተሞላ፣ በስኬትና በፀጋ የሚታጀብ ይሁን። እግዚአብሔር በሁሉም መንገዳችሁ ከእናንተ ጋር ይሁን፤ ቤታችሁንም በሰላሙና በበረከቱ ይሙላ። አሜን።” ነብይ ኢዩ ጩፋ


Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2