👉24ቱን የበረንዳ ኮሎን ለመሙላት አልቻልንም
በከምባታ ጠምባሮና ሀላባ ሀገረ ስብከት የምትገኘው የጎፎሬ_ደብረ_መንክራት_በአታ_ለማርያም_ቤተክርስቲያን በእናንተው በውድ ኦርቶዶክሳውያን የዘወትር ድጋፍና ትብብር የመሠረቱ ሥራና የመቅደስ ቅድስትና የቅኔ ማህሌት የኮሎን ሥራዎች ተጠናቋል።
ለዚህም በልዑል እግዚአብሔርና በእናቱ በእናታችን በቅድስት ድንግል ማርያም ስም እያመሰገንን ለቀሪዎቹ የሃያ አራቱ የበረንዳ ኮሎን ሙሌት #490800 ብር #ከ200 ብር ጀምሮ በመለገስ እንድተግዙና እናንተም በረከት እንድታገኙ በገጠሪቷ ቤተክርስቲያን ስም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
👉ድጋፍ ለማድረግ #የጎፎሬ_ደብረ_መንክራት_በአታ_ለማርያም_ህንፃ_አሳሪ
👉 #1000_624_326_281 ንግድ ባንክ
👉 #አቢሲኒያ ባንክ: #240587815
👉 #አዋሽ ባንክ: #013201006748101
ስልክ #0933055802 #0911414852
👉 @degnet0321 አባቶች በጻሎት እንዲያስቧችሁ የክርስትና ስማችሁ በዚህ ላኩልን።
የዩቱብ ቻናል 👉
https://youtube.com/@finotelozamedia.03?si=Btd9NMHQwAg0N5X3 ይቀላቀሉ
🌴🌴🌴🌴








No comments yet.