የቢሾፍቱው ግዙፍ ኤርፖርት የገንዘብ ድጋፍ ማጽደቅ ስምንት ወራት ይፈጃል ተባለ

- Advertisement -
Sidebar AD

​የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቢሾፍቱ ለሚገነባው አዲስ ሜጋ ኤርፖርት የሚያስፈልገውን የቢሊዮን ዶላር ብድር የማጽደቅ ሂደት ስምንት ወራት እንደሚፈጅና እስከ መጋቢት 2019 ዓ.ም ድረስ እንደሚጠናቀቅ አስታወቀ።

​አየር መንገዱ የመሬት መንጥር እና የተፈናቀሉ አርሶ አደሮችን መልሶ የማቋቋም ስራዎች በከፍተኛ ሁኔታ መጠናቀቃቸውን ገልጿል።

ዋና ስራ አስፈጻሚው አቶ መስፍን ጣሰው እንደተናገሩት፣ የግንባታ ተቋራጮች ተጨማሪ ጊዜ በመጠየቃቸው የኮንትራክተሮች መረጣ ማጠናቀቂያ ጊዜ ከነሐሴ ወር ወደ መጪው ጥር መራዘሙን አስረድተዋል።

Via capital


Source: Yeneta Tube

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2