የቀድሞው የሶሪያ ፕሬዝዳንት ባሻር አል አሳድ የሞት ፍርድ ተበየነባቸው

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | የቀድሞው የሶሪያ ፕሬዝዳንት ባሻር አል አሳድ የሞት ፍርድ እንደተበየነባቸው ዓለም አቀፍ የዜና ምንጮች ዘገቡ።

እንደ ዘገባዎች ገለፃ፣ ውሳኔው የተላለፈው በቀድሞው መሪ ላይ የቀረቡ ከባድ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እና በዜጎች ላይ የተፈፀሙ ወንጀሎችን መሠረት በማድረግ በተካሄደ የፍርድ ሂደት ነው::

ባሻር አል አሳድ ለረጅም ዓመታት ሶሪያን በፕሬዝዳንትነት የመሩ ሲሆን፣ በሀገሪቱ ከተከሰተው ከፍተኛ የፖለቲካ ውጥረት እና የእርስ በእርስ ግጭት በኋላ ከስልጣን መወገዳቸው ይታወሳል።

ይህ የተላለፈው የፍርድ ውሳኔ በዓለም አቀፍ ደረጃ እና በቅርብ ምስራቅ የፖለቲካ ምህዳር ውስጥ ከፍተኛ ትኩረት የሳበ አጀንዳ ሆኗል።

Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)

#syria #basharalassad #worldnews #news #breakingnews #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: