ውቢቷ የደባርቅ ከተማችን እና የዓለም የቅርስ ባለቤት የሆነው የሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የቱሪስት መዳረሻዎች በዘመናዊ የኮሪደር ልማት ታድሰው፣ የዕድገት እና የኢኮኖሚ ማዕከል እንዲሆኑ ታላቅ የህዝብ ንቅናቄ ተጀምሯል!
ባለፈው ነሃሴ 18 በከፍተኛ ባለስልጣናት እና ባለሃብቶች የተጀመረው አርአያነት ያለው የገቢ ማሰባሰቢያ እና የመወያያ መድረክ በታላቅ ድምቀት እና በከፍተኛ ውጤት ተከናውኗል።
አሁን ደግሞ የደባርቅ ከተማ እና አጠቃላይ የሰሜን ጎንደር ተወላጆች የጎንደር አካባቢ ተወላጆች በሙሉ በሥራ፣ በትምህርት እና በሌሎች የተለያዩ አጋጣሚዎች አካባቢውን የሚያውቁ እና የምትወዱ ሁሉ፤ ለሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ እና ለደባርቅ ከተማ ሁለገብ ዕድገትና ልማት የምትቆረቆሩ ኢትዮጵያውያን እና ወገኖች በሙሉ በክብር እንጋብዛለን።
📍 የመርሃ-ግብሩ ዝርዝር
📅 ቀን፡ ነገ ቅዳሜ፣ ነሐሴ 23 ቀን 2018 ዓ.ም.
⏰ ሰዓት፡ ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ
📍 ቦታ፡ አዲስ አበባ (ጃንሜዳ ጤና ጣቢያ አዳራሽ)



Source: FastMereja








No comments yet.