የባህል ሙዚቃ አምባሳደሩ፤ ድምጻዊ ደመረ ለገሠ አዲስ ሥራ ይዞ መጥቷል
በድምፅ እና በዜማ የተሞላ አዲስ የሙዚቃ ሥራ እነሆ ተለቋል
የአርቲስቱ ድንቅ ችሎታ፣ የድምፅን ውበት እና የሙዚቃን ጥልቀት ያጣመረው “ዓውዳመት” ቁ. 5 ለእናንተ ቀርቧል።
🎼 ሙዚቃ ቅንብር፣ ሚክሲንግ እና ማስተሪንግ
ኢዮብ ካሳሁን (Andital Studio)
🎷 ሳክስፎን — ዘርይሁን በለጠ
🎸 ቤዝ — ጆኒ አረጋ
🎻 መሰንቆ — እንድሪስ ሀሰን
🎤 ተቀባዮች — መንበረ ተ/ፃዲቅ እና ናኦል ፈለቀ
✍️ ዜማ እና ግጥም — ደመረ ለገሠ
ዓውዳመት ቁ. 5
ነጠላ ዜማ
ይህንን ውብ የሙዚቃ ሥራ ተለቋል። ያዳምጡ እና ለወዳጆቻችሁ ያጋሩ!
“https://youtu.be/hHIY7VrRAtw?si=diRvl-XNr48vIWVd
Source: GetuTemesgen








No comments yet.