ህያብ ክፍሎም ትባላለች
እባካችሁ ይህንን መረጃ ሼር በማድረግ እንድትተባበሩን በአክብሮት እንጠይቃለን።
ህያብ ክፍሎም የተባለችው ልጅ በነሐሴ 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 5፡00 አካባቢ ከሀለዎት ቤተክርስቲያን ውሃ ለመግዛት ብላ ከቤት እንደወጣች እስካሁን ወደ ቤት አልተመለሰችም።
በወጣችበት ጊዜ የለበሰችው፦
– ነጭ ሁዲ
– ከላይ ነጣ ያለ ጅንስ ሱሪ
– ፀጉሯ ቁጥርጥር ተሰርቶላታል
ትምህርት: ቃሊቲ ኢቲዮ ብሔራዊ ትምህርት ቤት፣ 8ኛ ክፍል ተማሪ ናት።
ጉዳዩ በነሐሴ 24 ቀን በመስቀል ፍላዎር አደባባይ ፖሊስ መምሪያ በኩል ሪፖርት ተደርጓል።
ህያብን ያየ ወይም ያለችበትን ቦታ የሚያውቅ ማንኛውም ሰው፣ በአስቸኳይ በቤተሰቦቿ በኩል በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች እንዲያሳውቁ በአክብሮት እንጠይቃለን።
📞 +251 0911489693
📞 +251 0913105835
📞 +251 0900625369
📞 +251 0947001407
አንድ ሼር ህያብን ወደ ቤተሰቦቿ ለመመለስ ሊያግዝ ይችላል።
#አፋልጉኝ #ህያብክፍሎም #MissingPerson #Share

Source: GetuTemesgen









No comments yet.