በትግራይ ክልል ደቡብ ምሥራቅ ዞባ ወጀራት ዒስራ ዓዲ ወረዳ በከሰተው ከፍተኛ ድርቅ ምክንያት የሰውና የእንስሳት ሕይወት ለአደጋ መጋለጡን የአካባቢው አርሶ አደሮችና አመራሮች አስታወቁ። በወረዳው ባጋጠመው የዝናብ እጥረት ምክንያት የተዘሩ ሰብሎች ሳይበቅሉ የቀሩ ሲሆን፡ የውኃ ምንጮችና ግድቦች በመድረቃቸው ነዋሪዎችና እንስሳት ለከፍተኛ እንግልት ተዳርገዋል።

Source: FastMereja

Welcome, Login to your account.
Welcome, Create your new account
A password will be e-mailed to you.
No comments yet.