Tag: seledapost

አዳዲስ የሳተላይት ምስሎች እንደሚያሳዩት፤ ኢራን ቡልዶዘሮችን እና ገልባጭ መኪኖችን  ብቻ በመጠቀም ሚሳይሎቿን ከመሬት በታች ካ…

አዳዲስ የሳተላይት ምስሎች እንደሚያሳዩት፤ ኢራን ቡልዶዘሮችን እና ገልባጭ መኪኖችን  ብቻ በመጠቀም ሚሳይሎቿን ከመሬት በታች ካሉ ማከማቻዎቿ በከፍተኛ ፍጥነት እያወጣች መሆኑን ሲኤንኤን ዘገበ። ይህ እርምጃ ከፍተኛ መጠን ያለው የአሜሪካ እና የእስራኤል የጦር መሳሪያ የበላውን ወታደራዊ ስትራቴጂ ዋጋ አልባ ያደረገ ሲሆን፤ የፕሬዝዳንት ትራምፕን "የኢራንን የጦር መሳሪያ ክምችት…

ዩኤኢ የኮሎምቢያ ተዋጊ ቅጥረኞች ለሱዳኑ ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ለመዋጋት እያሰለፈች ነው – ሂውማን ራይትስ ዎችሂውማን ራይትስ ዎች…

ዩኤኢ የኮሎምቢያ ተዋጊ ቅጥረኞች ለሱዳኑ ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ለመዋጋት እያሰለፈች ነው - ሂውማን ራይትስ ዎችሂውማን ራይትስ ዎች፣ የኮሎምቢያ ተዋጊ ቅጥረኞች ለሱዳኑ ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ለመዋጋት የተሠለፉት በተባበሩት ዓረብ ኢምሬቶች ተቀጥረው መኾኑን አዲስ ባወጣው የምርመራ ሪፖርት አስታወቀ።ድርጅቱ፣ ኮሎምቢያዊያን ቅጥረኞቹ ሱዳን ከመግባታቸው በፊት በኢምሬቶች ወታደራዊ ጦር ሠፈሮች በኩል…

የኢራን አብዮታዊ ዘብ በአጸፋ እርምጃ ‘የአሜሪካ አየር ኃይል ሰፈርን’ መምታቱን አስታወቀአሜሪካ የፈጸመችው ጥቃት ተከትሎ የኢራ…

የኢራን አብዮታዊ ዘብ በአጸፋ እርምጃ ‘የአሜሪካ አየር ኃይል ሰፈርን’ መምታቱን አስታወቀ‼️አሜሪካ የፈጸመችው ጥቃት ተከትሎ የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ ወሰድኩት ባለው የአጸፋ እርምጃ “የአሜሪካ አየር ኃይል ሰፈርን” መምታቱን አስታወቀ።አሜሪካ ሌሊት ላይ በኢራን የወደብ ከተማ ባንዳር አባስ ውስጥ በሚገኝ የአውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ ለአየር እና ለባሕር ኃይሏ ስጋት እንደሆኑ የገለጸቻቸውን…

ግጭቱ ለሊቱን በድጋሚ ተጀምሯል።አሜሪካ ወደ ኢራን መተኮስ ጀምራለች።ኢራንም አፀፋ እየሰጠች ነው።ትላንት ምሽት ፕሬዝደንት ዶናል…

ግጭቱ ለሊቱን በድጋሚ ተጀምሯል።አሜሪካ ወደ ኢራን መተኮስ ጀምራለች።ኢራንም አፀፋ እየሰጠች ነው።ትላንት ምሽት ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ጦርነቱ አይቀሬ መሆኑን ምልክት ሰጥተው ነበር።ስለ አጋማሹ ምርጫ ውጤት አልጨነቅም እስከማለት ደርሰው ነበር።ሁለቱ ወገኖች የኢድ ለሊት ሲወራወሩ ነው ያደሩት።@Seledadotio@Seledadotio Source: SeledaPost

ከ6ሺ በላይ ለሚሆኑ የአዕምሮ ህሙማን ወደ ማህበረሰቡ እንዲቀላቀሉ የሚያግዝ ህክምና ተሰጠ ይህ የህክምና ዓይነት በአእምሮ ጤና …

ከ6ሺ በላይ ለሚሆኑ የአዕምሮ ህሙማን ወደ ማህበረሰቡ እንዲቀላቀሉ የሚያግዝ ህክምና ተሰጠ ይህ የህክምና ዓይነት በአእምሮ ጤና አውድ ውስጥ የተሃድሶ ህክምና የሚባል ሲሆን የአእምሮ ህመም ያለባቸው ሰዎች በህብረተሰቡ ውስጥ ሙሉ በሙሉ ተሳታፊ እንዲሆኑና ጥራት ያለው ሕይወት እንዲመሩ የሚረዳ የህክምና እና ድጋፍ ሂደት ነው። በዚህም የአማኑኤል አዕምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ6ሺህ334 ዜጎች…

Load More Posts Loading...No More Posts.