Day: 1 day ago

አዳዲስ የሳተላይት ምስሎች እንደሚያሳዩት፤ ኢራን ቡልዶዘሮችን እና ገልባጭ መኪኖችን  ብቻ በመጠቀም ሚሳይሎቿን ከመሬት በታች ካ…

አዳዲስ የሳተላይት ምስሎች እንደሚያሳዩት፤ ኢራን ቡልዶዘሮችን እና ገልባጭ መኪኖችን  ብቻ በመጠቀም ሚሳይሎቿን ከመሬት በታች ካሉ ማከማቻዎቿ በከፍተኛ ፍጥነት እያወጣች መሆኑን ሲኤንኤን ዘገበ። ይህ እርምጃ ከፍተኛ መጠን ያለው የአሜሪካ እና የእስራኤል የጦር መሳሪያ የበላውን ወታደራዊ ስትራቴጂ ዋጋ አልባ ያደረገ ሲሆን፤ የፕሬዝዳንት ትራምፕን "የኢራንን የጦር መሳሪያ ክምችት…

ሊዮኔል ሜሲ በህንድ አደባባይ የቆመለት ሃውልት ሊነሳ ነው

#Ethiopia | ​በአርጀንቲናው ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ ስም በህንድ ምዕራብ ቤንጋል ቆሞ የነበረውና የዓለም ዋንጫን አንስቶ የሚያሳየው ግዙፍ ሀውልት፣ በደህንነት ስጋት ምክንያት ሊነሳ መሆኑ ተሰምቷል። ​የምዕራብ ቤንጋል ግዛት ሕግ አውጪ ሻራድዋት ሙከርጂ እንዳስታወቁት፣ ሀውልቱ በንፋስ የመወዝወዝ ምልክት እያሳየ በመሆኑና በአካባቢው ላይ አደጋ እንዳያደርስ በሚል በአሁን ሰዓት በገመድ ታስሮ…

ጀርመን :

🇩🇪 የጥበብ ማሳያና የድጋፍ ዝግጅት ለወንድማችን ብሩክ የሺጥላ ሕክምና ድጋፍ በማድረግ ሕይወት እንታደግ! በዚህ የጥበብ ማሳያ ፕሮግራም ላይ በመገኘት እና…

ኮሜርሺያል ኖሚኒስ ዘመናዊ የሥልጠና ማዕከሉን አስመረቀ!

#Fastmereja:በሀገራችን የአውትሶርሲንግ እና የሦስተኛ ወገን አገልግሎት ዘርፍ ቀዳሚ የሆነው ኮሜርሺያል ኖሚኒስ የተመሰረተበትን 60ኛ ዓመት አልማዝ ኢዮቤልዩ በዓል እያከበረ ባለበት በዚህ ዓመት፣ የአገልግሎት ጥራትንና የሰው ኃይል ሙያዊ ክህሎትን ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግር ዘመናዊ የሥልጠና ማዕከል በዛሬዉ እለት አስመረቀ። በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ የኮሜርሺያል ኖሚኒስ ሥራ አመራር ቦርድ…

የሐዋሳ ከተማ ልዩ የሙዚቃ ድግስ! ዛሬ ምሽት

🌟🌟 የማይቀረው እና ልዩ ትዝታ የሚጣልበት ታላቅ የሙዚቃ ምሽት በሐዋሳ! ዛሬ ምሽት የትም እንዳይሄዱ፤ ውቧን የሐዋሳ ምሽት በጣፋጭ ዜማዎችና በደማቅ ሙዚቃ ልናጅባት ተዘጋጅተናል። በአገራችን የሙዚቃ መድረክ ላይ ደማቅ አሻራ ያሳረፉና ተወዳጅ ድምፃውያን በአንድ መድረክ ላይ ይሰበሰባሉ፡ 🎤 ድምፃዊ ወንድሙ ጂራ 🎤 ድምፃዊ ሐይሌ ሩት 🎤 ድምፃዊ ቶኪቸው 🎤 ድምፃዊ ናሆም መኩሪያ እነዚህን ድንቅ…

“ከጃኒ ጋር ያለን የፍቅር ግኑኝነት አብቅትዋል ይገባኛል በምን ምክንያት እዚህ ደረጃ እንደደረስን ማወቅ እንደምትፈልጉ ምንም ያ

"ከጃኒ ጋር ያለን የፍቅር ግኑኝነት አብቅትዋል ይገባኛል በምን ምክንያት እዚህ ደረጃ እንደደረስን ማወቅ እንደምትፈልጉ ምንም ያህል ብወዳቹም ግን ኣንድ ኣንድ ነገሮች ለራሴ ማስቀረትን መርጫለሁ ህይወት ነውና ያጋጥማል አከብራቹሃለሁ።" አዶናይ Source: FastMereja

ዛሬ ግንቦት 20 ነው

​#Ethiopia | የደርግ ሥርዓት ማክተሚያ ተደርጎ ለዓመታት በአገር አቀፍ ደረጃ ሲከበር የቆየው የግንቦት 20 መታሰቢያ ዕለት፣ ዘንድሮ በፌዴራል እና በክልል ደረጃ የተለያየ መልክ ይዞ ውሏል። ​በፌዴራል መንግሥት ደረጃ በ2016 ዓ.ም በወጣው አዲስ የሕዝብ በዓላት እና የበዓላት አከባበር አዋጅ መሠረት፣ ቀኑ ከብሔራዊ በዓልነት ተሰርዟል። በዚህም ምክንያት በዛሬው ዕለት በመላ አገሪቱ የሚገኙ…

𝗥𝗘𝗔𝗟𝗜𝗧𝗬 𝗥𝗘𝗔𝗟 𝗘𝗦𝗧𝗔𝗧𝗘: 𝗘𝗫𝗖𝗟𝗨𝗦𝗜𝗩𝗘 𝗥𝗘-𝗥𝗘𝗟𝗘𝗔𝗦𝗘! Message To Ermiyas Realtor on Whatsp…

🌟 𝗥𝗘𝗔𝗟𝗜𝗧𝗬 𝗥𝗘𝗔𝗟 𝗘𝗦𝗧𝗔𝗧𝗘: 𝗘𝗫𝗖𝗟𝗨𝗦𝗜𝗩𝗘 𝗥𝗘-𝗥𝗘𝗟𝗘𝗔𝗦𝗘! 🌟Message To Ermiyas Realtor on Whatspp ; https://wa.me/c/251968197096        Tellegram ;  t.me/Ermihome   📞  09-68-19-70-96  ይደውሉ ።            09 19-89-03-91✅ 100% ያለቁ የተናጠል ካርታ ያላቸዉ በቦሌ ደንበል እና በቦሌ…

ካዛንቺስ፡ የከተማ ኑሮ አዲስ ምዕራፍ — ስልጣኔ ከአረንጓዴ ተፈጥሮ ጋር!በአዲስ አበባ እምብርት “ካዛንቺስ” የሚገነባው፣ የመ…

🏢 ካዛንቺስ፡ የከተማ ኑሮ አዲስ ምዕራፍ — ስልጣኔ ከአረንጓዴ ተፈጥሮ ጋር!በአዲስ አበባ እምብርት "ካዛንቺስ" የሚገነባው፣ የመኖሪያ ቤት ጥያቄዎን በዘላቂነት የሚመልስ ድንቅ የቤት ባለቤትነት ዕድል!ይህ ተራ ሳይት አይደለም፤ በዋና ከተማችን እስካሁን ተሰርቶ የማይታወቅ 60% ክፍት ቦታ ለአረንጓዴ ልማት እና ለመዝናኛ የዋለበት ልዩ ኮምፓውንድ ነው::🌟 ለምን ይህንን ሳይት…

የጋብሬል ጄሱስ የአርሰናል ቆይታ ?

#Ethiopia | ብራዚላዊው የፊት መስመር አጥቂ ጋብሬል ጄሱስ በአርሰናል ቤት የአንድ አመት ኮንትራት ይቀረዋል። አርሰናል በዚህ ክረምት ጋብሬል ጄሱስን ለመልቀቅ 2️⃣0️⃣ ሚልዮን ፓውንድ እንደሚፈልግ ተገልጿል። በርካታ ክለቦች የጋብሬል ጄሱስን ኮንትራት ሁኔታ ለማጣራት አርሰናልን ማነጋገራቸው ተዘግቧል። ተጨዋቹ በ 2027 ኮንትራቱ ሲያበቃ ክለቡን በነፃ ሊለቅ እንደሚችል ተገልጿል። ይሁን…

ኢትዮጵያ መድን ወጣቱን የግራ መስመር ተጫዋች ከካንፕ አሰናብቷል

በኢትዮጵያ ዋንጫ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን በሲዳማ ቡና በመለያ ምት በተረታበት መርሀግብሩ 33ኛው ደቂቃ ላይ ተቀይሮ ሲወጣ መለያን አውልቆ በአሰልጣኝ ገብረመድኅን ሐይሌ ፊት የጣለው እና ከቡድን መሪው መስፍን አህመድ ጋር በገባው እሰጣገባ በበርካቶች ዘንድ መነጋገሪያ የነበረው ወጣቱ የግራ መስመር ተከላካይ ያሬድ ካሳዬ ከክለቡ ካንፕ እንዲሰናበት መደረጉን ሀትሪክ ስፖርት ለማወቅ ችላለች። ከማላዊ…

Load More Posts Loading...No More Posts.