አዳዲስ የሳተላይት ምስሎች እንደሚያሳዩት፤ ኢራን ቡልዶዘሮችን እና ገልባጭ መኪኖችን ብቻ በመጠቀም ሚሳይሎቿን ከመሬት በታች ካ…
አዳዲስ የሳተላይት ምስሎች እንደሚያሳዩት፤ ኢራን ቡልዶዘሮችን እና ገልባጭ መኪኖችን ብቻ በመጠቀም ሚሳይሎቿን ከመሬት በታች ካሉ ማከማቻዎቿ በከፍተኛ ፍጥነት እያወጣች መሆኑን ሲኤንኤን ዘገበ። ይህ እርምጃ ከፍተኛ መጠን ያለው የአሜሪካ እና የእስራኤል የጦር መሳሪያ የበላውን ወታደራዊ ስትራቴጂ ዋጋ አልባ ያደረገ ሲሆን፤ የፕሬዝዳንት ትራምፕን "የኢራንን የጦር መሳሪያ ክምችት…

















































