Day: February 4, 2025

የዓለም አጭሯ ሴት በግራፊክ ዲዛይን በከፍተኛ ውጤት ተመረቀች

#Ethiopia | በ72 ሴንቲ ሜትር ቁመት በጊነስ ወርልድ ሪከርድስ የዓለም አጭሯ በራሷ መንቀሳቀስ የማትችል ሴት ክብረ ወሰን ባለቤት የሆነችው አሜሪካዊቷ ዊልዲን አውሞይት፥ በቨርጂኒያ ከሚገኘው ሊበርቲ ዩኒቨርሲቲ በግራፊክ ዲዛይን የመጀመሪያ ዲግሪዋን አግኝታለች። ዊልዲን የዓለማችን አጭሯ ፕሮፌሽናል ሞዴል በመሆንም የምትታወቅ ሲሆን አሁን ደግሞ ከአራት ዓመታት የዩኒቨርሲቲ ቆይታ በኋላ፣የግል…

የአርሰናል የዋንጫ ማስተናገጃ ዕለት የትኬት ዋጋ ሰማይ ነክቷል!

#Ethiopia | ​ከ22 ዓመታት ረጅም ጥበቃ በኋላ የዘንድሮውን የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ማሳካቱን ያረጋገጠው አርሰናል፣ እሁድ ዕለት ከክሪስታል ፓላስ ጋር የሚያደርገው የዓመቱ የመጨረሻ ጨዋታ በክለቡ ታሪክ ከፍተኛ የትኬት ዋጋ የተመዘገበበት ሆኗል። መድፈኞቹ ዋንጫቸውን በይፋ በሚረከቡበት በዚህ ታሪካዊ ጨዋታ ላይ ለመገኘት ደጋፊዎች በከፍተኛ ፉክክር ውስጥ የሚገኙ ሲሆን፣ በጥቁር ገበያ…

79ኛዉ የዓለም ጤና ጉባኤ በስዊዘርላንድ ጄኔቫ እየተካሄደ ይገኛል

#WHA79 #Ethiopia | በጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ የተመራዉ የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በጄኔቫ እየተካሄደ በለዉ 79ኛዉ የዓለም ጤና ጉባኤ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል። በጉባኤዉ ላይ ንግግር ያደረጉት የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በቅርቡ ይፋ የሆነዉ የህብረተሰብ ጤና ዳሰሳ ጥናት ግኝት መሰረት ኢትዮጵያ የእናቶችና ህጻናት ሞትን በመቀነስ ረገድ አመርቂ ዉጤት ማስመዝገቧን በመግለጽ…

“የደቡብ አፍሪካ መንግስት የዜጎቼን ደህንነት ይጠብቅ” ኢትዮጵያ

#Ethiopia | በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ላይ የሚፈፀመው ጥቃት እንዲቆምና በጥቃት ፈፃሚዎች ላይ እርምጃ እንዲወሰድ መጠየቁን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። ሚኒስቴሩ ከሰሞኑ በተካሄደው የብሪክስ ስብሰባ ላይ ጥያቄውን ለደቡብ አፍሪካ ማቅረቡን የገለጸ ሲሆን፤ የደቡብ አፍሪካ መንግስት በበኩሉ በጉዳዩ ላይ ክትትል እያደረገ እንደሚገኝና ውጤቱንም እንደሚያሳውቅ መግለጹን ሚኒስቴሩ…

ኢትዮጵያውያን ላይ የተጣለው የአውሮፓ ቪዛ ገደብ በይፋ ተነሳ

​#FastMereja I የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያውያን የቪዛ አመልካቾች ላይ ጥሎት የነበረውን ጥብቅ ገደብ ሙሉ በሙሉ ማንሳቱን ተከትሎ፣ መደበኛው የ Schengen ቪዛ አሰጣጥ ሂደት በድጋሚ ስራ መጀመሩ ተገለጠ። ህብረቱ በቪዛ ህጉ አንቀፅ 25ሀ (Article 25a) ስር ደንግጎት የነበረውን ጊዜያዊ ገደብ ያነሳው ሲሆን፣ ከዚህ በኋላ ለቪዛ ጥያቄዎች ምላሽ የሚሰጥበት የጊዜ ሰሌዳ እና ባለብዙ…

የሕክምና ሙከራ ቁጥጥር ሥርዓትን የሚያዘምን አዲስ የዲጂታል መድረክ ይፋ ተደረገ

​#Ethiopia | የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን በሀገሪቱ የሚካሄዱ የሕክምና ሙከራዎችን ጥራት፣ ደኅንነትና ቅልጥፍና ለማረጋገጥ የሚያስችል አዲስ የዲጂታል የክትትል ሥርዓት በዛሬው ዕለት በይፋ አስጀምሯል። ይህ ዘመናዊ የኤሌክትሮኒክ አሰራር በምርምር ሂደት ውስጥ የሚታዩ የአገልግሎት መዘግየቶችን በመቅረፍ፣ የግልጽነትና የተጠያቂነት አሰራርን በማስፈን ረገድ ትልቅ ሚና እንደሚጫወት…

በአስኮ ሁለገብ የሕዝብ መዝናኛ ፓርክ በከንቲባ አዳነች አቤቤ ተመረቀ

#FastMereja I የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማዋ የሕዝብ መዝናኛና አረንጓዴ ስፍራዎችን ለማስፋፋት የጀመረውን ፕሮጀክት አካል በማድረግ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ያስገነባውን ፓርክ ዛሬ በይፋ አስመርቋል። ይህ በአስኮ አዲስ ሰፈር የተገነባው ሁለገብ ፓርክ፣ ከዚህ ቀደም የአካባቢውን ነዋሪዎች ለአደጋና ለብክለት ይዳርግ ከነበረ የቆሻሻ መጣያነት ወደ ንጹህና መንፈስን የሚያድስ…

ቅዱስ ሚካኤል የልባችሁን መልካም መሻት ይሙላላችሁ!!!

በጾርዓ ከተማ የሚኖር፣ ከዳን ወገን የሆነና ሚስቱም መካን የነበረች ማኑሄ የሚባል አንድ ሰው ነበረ፡፡ የእግዚአብሔር መልአክም ለሴቲቱ ተገልጦ “እነሆ ትጸንሻለሽ፤ አሁንም ተጠንቀቂ፤ የወይን ጠጅን የሚያሰክርም ነገር አትጠጪ፥ ርኩስም ነገር አትብዪ፤ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፤ ልጁም ከእናቱ ማኅፀን ጀምሮ ለእግዚአብሔር የተለየ ናዝራዊ ይሆናልና በራሱ ላይ ምላጭ አይድረስበት፤ እርሱም እስራኤልን…

ቻይና ካሁን በኋላ “ታዳጊ ሀገር” አትበሉኝ አለች

​#Ethiopia | በዓለም አቀፍ የንግድና የዲፕሎማሲ መድረክ ላይ ለዓመታት የነበረውን ሚዛን ሙሉ በሙሉ የሚቀይር ታላቅ መግለጫ ከቤጂንግ ተሰምቷል። ​ቻይና ከአሁን በኋላ በዓለም አቀፍ ድርድሮች ላይ “ታዳጊ ሀገር” በመሆኗ ብቻ የምታገኛቸውን ልዩ ጥቅማጥቅሞች፣ ተጨማሪ የጊዜ ሰሌዳዎችን እና ቀለል ያሉ የንግድ ግዴታዎችን እንደማትፈልግ በይፋ አስታውቃለች። ​ይህ ውሳኔ ለበርካታ ዓመታት ቻይና…

በኢራን እና አሜሪካ መካከል አዲስ የሰላም ማሻሻያ ሃሳቦች በፓኪስታን በኩል መለዋወጣቸው ተገለጸ! ​የኢራኑ ታስኒም  የዜና ወ…

⚡️ በኢራን እና አሜሪካ መካከል አዲስ የሰላም ማሻሻያ ሃሳቦች በፓኪስታን በኩል መለዋወጣቸው ተገለጸ! ​የኢራኑ ታስኒም  የዜና ወኪል እንደዘገበው፤ ኢራን ከሶስት ቀናት በፊት በፓኪስታን አምባሳደር በኩል 14 ነጥቦችን የያዘ አዲስ የተሻሻለ የሰላም ረቂቅ ሰነድ ለአሜሪካ ካስገባች በኋላ፣ ዩናይትድ ስቴትስ በበኩሏ የራሷን ማሻሻያ እና የውይይት ነጥቦች ዛሬ በፓኪስታን በኩል ለቴህራን…

Load More Posts Loading...No More Posts.