Lalibela Cuisine Live Music
🇨🇦 የቀጥታ ሙዚቃ ምሽት የኢትዮጵያ ባህልና ሙዚቃን በሚያጣጥም ልዩ ዝግጅት ከታዋቂ አርቲስቶች ጋር ይቀላቀሉ! እሜቤት ነጋሲ – የኢትዮጵያ ባህላዊ ሙዚቃ ንግሥት ገነነ ኃይሌ – ታዋቂ የኢትዮጵያ የድሮና ተወዳጅ ዘፋኝ ቅዳሜ እና እሁድ – ኦገስት 1 እና 2 ከምሽቱ 9:00 ጀምሮ መግቢያ በነጻ 📍 Lalibela Cuisine 1214 Danforth Ave East, Toronto, ON M4J 1M6 🍽️…


















































