Day: 3 hours ago

Lalibela Cuisine Live Music

🇨🇦 የቀጥታ ሙዚቃ ምሽት የኢትዮጵያ ባህልና ሙዚቃን በሚያጣጥም ልዩ ዝግጅት ከታዋቂ አርቲስቶች ጋር ይቀላቀሉ! እሜቤት ነጋሲ – የኢትዮጵያ ባህላዊ ሙዚቃ ንግሥት ገነነ ኃይሌ – ታዋቂ የኢትዮጵያ የድሮና ተወዳጅ ዘፋኝ ቅዳሜ እና እሁድ – ኦገስት 1 እና 2 ከምሽቱ 9:00 ጀምሮ መግቢያ በነጻ 📍 Lalibela Cuisine 1214 Danforth Ave East, Toronto, ON M4J 1M6 🍽️…

የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት

ነገ ሐምሌ 19 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፦ ✅ከጠዋቱ 2፡00-10፡00 👉አያት፣ አይ ሲ ኤም ሲ ሆስፒታል፣ ስኩል ኦፍ ቱሞሮ፣ መሪ መስኪድ እና አካባቢው፣ ✅ከጠዋቱ 2፡00-12፡00 👉መቀሌ፣ኤስ ኦ ኤስ፣ ቀበሌ 14፣15፣16 እና 17፣ ዓይን ዓለም እና አካባቢው፣ ✅ከጠዋቱ 2፡00-10፡00 👉አዋሽ መልኬሳ መግቢያ እና ከተማ እና አካባቢው፣…

ጊፍት ትሬዲንግ 35ኛ ዓመት የምስረታ ኢዮቤልዩውን አከበረ!

#Fastmereja:- በኢትዮጵያ በገቢና ወጪ ንግድ ዘርፍ አንጋፋ ከሆኑ ኩባንያዎች አንዱ የሆነው ጊፍት ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር፣ የተመሰረተበትን 35ኛ ዓመት የምስረታ ኢዮቤልዩ በዓል በዛሬዉ እለት አክብሯል። በንግድ ማህበረሰቡ፣ በመንግስት የስራ ሃላፊዎች እና በድርጅቱ አመራሮች በተገኙበት በዚህ መርሃ-ግብር ላይ ኩባንያው ባለፉት ሶስት አስርት ዓመታት ከግማሽ ያስመዘገባቸውን ስኬቶች…

የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦትነገ ሐምሌ 19 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል የሚቋረጥባቸ…

የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦትነገ ሐምሌ 19 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፦✅ከጠዋቱ 2፡00-10፡00👉አያት፣ አይ ሲ ኤም ሲ ሆስፒታል፣ ስኩል ኦፍ ቱሞሮ፣ መሪ መስኪድ እና አካባቢው፣✅ከጠዋቱ 2፡00-12፡00  👉መቀሌ፣ኤስ ኦ ኤስ፣ ቀበሌ 14፣15፣16 እና 17፣ ዓይን ዓለም እና አካባቢው፣✅ከጠዋቱ 2፡00-10፡00👉አዋሽ…

ታሪክ ይፈርዳል ሕዝብ ይመሰክራል እውነት ለዘላለም ይኖራል!

#Ethiopia | እኔ ለኢትዮጵያ የተወለድሁ በኢትዮጵያ ያደግሁ ለኢትዮጵያም ሕይወቴን ለመስጠት በቃልኪዳን የቆምኩ ኩሩ ወታደር ነበርኩ ። ወታደርነት ዩኒፎርም መልበስ ወይም መሣሪያ መታጠቅ ብቻ አይደለም ። ወታደርነት ማለት የሀገርን ክብር በነፍስ መጠበቅ የሕዝብን ተስፋ በደም ማቆየት የነፃነትን አደራ በትውልድ ላይ ማስቀጠል ነው። ወታደር ማለት ሀገር ነው። ሀገር ደግሞ በካርታ ላይ የተሳለ…

ተጀመረ! ተጀመረ! ተጀመረ!

የባማኮን ሪል እስቴት የሽያጭ ኤክስፖ በደማቅ ሁኔታ ተከፈተ! በቃላችን መሰረት የአመቱ ታላቅ ቅናሽ አስጀምረናል!!! በርካታ ጎብኚዎች በተገኙበት በመጀመሪያው ቀን እስከ 3 ሚሊየን ብር እውነተኛ ቅናሽ እያደረግን ነው። እርሶስ?? ​በዝግጅቱ ላይ የሚጠብቁዎት አስገራሚ ነገሮች፡ • ​1. ታላቅ የዋጋ ቅናሽ እና ምቹ የክፍያ ሁኔታዎች( እስከ 3 ሚሊዮን ብር ቅናሽ) 2. ለኑሮ ምቹ ለኢንቨስትመንት…

አንድ ታላቅ ሰው ሊሰናበት ነው

#Ethiopia | ​አርጀንቲና በ2026 የዓለም ዋንጫ ፍጻሜ በስፔን ከተሸነፈች በኋላ የዓለም እግር ኳስ ድንቅ ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ ከብሔራዊ ቡድኑ ለመሰናበት የመጨረሻ ውሳኔ ላይ መድረሱን የአርጀንቲና መገናኛ ብዙኃን እየወገቡ ነው። ​ዕድሜው 39 ዓመት የሞላው ይህ ኮከብ ከዚህ በኋላ በሚካሄዱ የዓለም ዋንጫዎች ላይ የማይሳተፍ ቢሆንም ስንብቱ ግን እንዲ ይፈጥናል ብሎ ያሰበ ሰው አልነበሰም። ሜሲ…

ልዑሉን ማን ገደለው?

#Ethiopia | ​በምዕራብ ለንደን በሚገኝ ሆቴል ውስጥ ሕይወቱ አልፎ የተገኘው የሳዑዲ ዓረቢያ የቤተመንግሥት አባል ልዑል የሞት ምርመራ በይፋ መጠናቀቁ…

ጎንደር – ብርሃኑ ነጋ እና ፍትፍቴ መሰንቆ

* ለባህል ጥበቃ የሚታትረው ቡቻች #Ethiopia | ብርሃኑ ነጋ ይባላል። በጎንደር ግን ከስሙ ይልቅ "ቡቻች" በሚለው የልጅነት ስሙ ይታወቃል። ይህን ስም ያወጡለት እናቱ ናቸው። የ31 ዓመቱ ቡቻች በአዘዞ ተወልዶ ያደገ ሲሆን፣ በፋሲለደስ ባህል ማዕከል ተወዛዋዥና ባህላዊ ከበሮ ተጫዋች ነው። በተጨማሪም የእስክስታዋ ንግሥት አርቲስት እንየ ታከለ የባህል ምግብ አዳራሽ የባንዱ…

ተጀመረ! ተጀመረ! ተጀመረ!

የባማኮን ሪል እስቴት የሽያጭ ኤክስፖ በደማቅ ሁኔታ ተከፈተ! በቃላችን መሰረት የአመቱ ታላቅ ቅናሽ አስጀምረናል!!! በርካታ ጎብኚዎች በተገኙበት በመጀመሪያው…

የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂው ከቁጥጥር ውጪ ሆኖ “አጋጥሞ የማያውቅ” ጥቃት አደረሰ።”ኦፕንኤአይ” ዘመናዊ የሆኑት የሰው ሠ…

የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂው ከቁጥጥር ውጪ ሆኖ "አጋጥሞ የማያውቅ" ጥቃት አደረሰ።"ኦፕንኤአይ" ዘመናዊ የሆኑት የሰው ሠራሽ አስተውሎት ሞዴሎቹ የደኅንነት ፍተሻ እየተደረገ በነበረበት ወቅት ከቁጥጥር ውጭ በመሆናቸው "አጋጥሞ የማያውቅ ባህሪ በማሳየት" የበይነ መረብ ጥቃት ፈጽመዋል። "የቻትጂፒቲ" አምራች ኩባንያ፣ የሰው ልጅ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በዲጂታል ገንዘቦች እና በቨርቹዋል ሀብቶች ዝውውር ላይ ጥብቅ እገዳ ጣለ​የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በህ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በዲጂታል ገንዘቦች እና በቨርቹዋል ሀብቶች ዝውውር ላይ ጥብቅ እገዳ ጣለ​የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በህግ ከተፈቀደው ውጪ በማናቸውም የቨርቹዋል ሀብቶች ግብይት ማድረግ በጥብቅ የተከለከለ መሆኑን አስታወቀ።​እገዳው ቢትኮይንን ጨምሮ ሌሎች ክሪፕቶከረንሲዎችን ብቻ ሳይሆን፣ ለማንኛውም ክፍያና ኢንቨስትመንት የሚያገለግሉ በዲጂታል መልኩ የሚተላለፉ መግለጫዎችንም…

Load More Posts Loading...No More Posts.