በታሪካዊው መለያ ምት ተሸንፈናል!የዓለም ዋንጫ ህልማችን በመለያ ምት (Penalties) መክኗል! የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች…
በታሪካዊው መለያ ምት ተሸንፈናል!የዓለም ዋንጫ ህልማችን በመለያ ምት (Penalties) መክኗል! የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች (U-17) ብሔራዊ ቡድን ወደ ዓለም ዋንጫ ለማለፍ ከሞዛምቢክ ጋር ያደረገውን ወሳኝ ፍልሚያ በሙሉ ሰዓት 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ካጠናቀቀ በኋላ፣ በተሰጠው መለያ ምት 5 ለ 4 በሆነ ውጤት ተሸንፎ ከኳታሩ የዓለም ዋንጫ ውጪ ሆኗል።በጨዋታው መጀመሪያ 16ኛው ደቂቃ…

















































