Day: 22 hours ago

ጥቆማ ያለጥርጥር በቴሌግራሙ አለም አሉ ከሚባሉ የመረጃ አቅራቢዎች መሀከል የተለያዩ ወቅታዊ እና እውነተኛ መረጃዎችን በታማኝነት…

ጥቆማ‼️ ያለጥርጥር በቴሌግራሙ አለም አሉ ከሚባሉ የመረጃ አቅራቢዎች መሀከል የተለያዩ ወቅታዊ እና እውነተኛ መረጃዎችን በታማኝነትና በፍጥነት ፈልፍሎ የሚያቀርብ የቴሌግራም ቻናል ልጠቁማቹ 👍 በጥቆማዬ ሙሉ በሙሉ እተማማናለሁ "የመረጃ ቋት ቻናል ነው "በዚህ ሊንክ ግቡ 👇👇 👇https://t.me/Ethio_Zena23https://t.me/Ethio_Zena23 Source:…

አሜሪካ ኢራን ላይ ጥቃት ለመሰንዘር መዘጋጀቷ ተሰማየትራምፕ አስተዳደር ከኢራን ጋር ዲፕሎማሲያዊ ንግግሮችን እያደረገ ባለበት በ…

አሜሪካ ኢራን ላይ ጥቃት ለመሰንዘር መዘጋጀቷ ተሰማየትራምፕ አስተዳደር ከኢራን ጋር ዲፕሎማሲያዊ ንግግሮችን እያደረገ ባለበት በአሁኑ ወቅት፣ አዲስ ወታደራዊ ጥቃት ለመሰንዘር እያቀደ መሆኑን የሲቢኤስ ኒውስ ዘገባ ያመለክታል። ምንም እንኳን እስካሁን የመጨረሻ ውሳኔ ባይሰጥም፣ የአሜሪካ ባለስልጣናት ሊኖር የሚችለውን የኢራን የአጸፋ ምላሽ ከግምት ውስጥ በማስገባት ወታደራዊ ዝግጁነታቸውን እያሻሻሉ…

ክብር እና ሞገስ ለአባትነት!ዛሬ ግንቦት 15 ቀን፤ በመላው ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ አባቶች ቀን ለ18ኛ ጊዜ በታላቅ ድምቀት እየተ…

ክብር እና ሞገስ ለአባትነት!ዛሬ ግንቦት 15 ቀን፤ በመላው ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ አባቶች ቀን ለ18ኛ ጊዜ በታላቅ ድምቀት እየተከበረ ይገኛል።አባት ማለት፦* የቤተሰብ ምሰሶ፣ የኑሮ ዋስትና * በጥላው ስር የምናርፍበት ታላቅ ዛፍ * በምክሩ የምንመራበት የህይወት መቅረዝ ነው! ለእኛ ስትሉ ለደከማችሁ፣ ህይወታችሁን ሙሉ ለሰጣችሁን እና ዛሬ ላለንበት ማንነት መሰረት ለሆናችሁን ውድ አባቶቻችን…

ገዳዮቹ ተይዘዋል! ~ ፖሊስ

#Ethiopia | የንፋስ ስልክ ላፍቶው አሰቃቂ ግድያ ተጠርጣሪዎች በፖሊስ ክትትል በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ፉሪ ኮንዶሚኒየም አካባቢ ስራ እንደተገኘለት በመግለጽ በስልክ የተጠራውን ወጣት ኪሩቤል ከበደ አንገቱን በማነቅ ህይወቱ እንዲያልፍ ያደረጉ ሦስት ግድያ ፈጻሚዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ታውቋል። ዮናታን ከድር፣ ደረሰ ኃይሉ እና አብደላ በድር…

“ከአሁን በኋላ መንገድ ላይ ጉድጓድ ካየሁ ኮንትራክተሩ ያልቅለታል!” የኡጋንዳው ታዋቂ ጄኔራል ሙሆዚ ካይነሩጋባ በሙስና በተዘ…

"ከአሁን በኋላ መንገድ ላይ ጉድጓድ ካየሁ ኮንትራክተሩ ያልቅለታል!" የኡጋንዳው ታዋቂ ጄኔራል ሙሆዚ ካይነሩጋባ በሙስና በተዘፈቁ የመንገድ ተቋራጮች ላይ ጠንካራ እርምጃ እንደሚወስዱ ዝተዋል። "የመንገድ ግንባታ ክፍያ ከፍለን ካበቃን በኋላ በመንገዱ ላይ አንድም ጉድጓድ ካየሁ፣ ያ ኮንትራክተር በህይወቱ ይከፍላል" ሲሉ ባለሙሉ ስልጣኑ ጄኔራል በይፋ…

የኢትዮጵያ አባቶች ቀን ክብር ለአባትነት በሚል መሪ ቃል ተከበረ

#Ethiopia | በሀገራችን በየዓመቱ ግንቦት 15 ቀን የሚከበረው የኢትዮጵያ አባቶች ቀን ዘንድሮም ክብር ለአባትነት በሚል መሪ ቃል ተከብሮ ውሏል። ይህ መርሃ ግብር መከበር የጀመረው ከ2003 ዓ.ም ጀምሮ ሲሆን ቀኑ የተመረጠበት ዋና ምክንያትም ቀደምት አባቶቻችን የፋሽስት ጣሊያን ወራሪ ኃይልን በአድዋ ምድር ድል አድርገው በክብር ወደ መናገሻ ከተማቸው የተመለሱበትን ታሪካዊ እለት ለመዘከር…

የማንቸስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ እሁድ ከአስቶን ቪላ ጋር ከሚያደርጉት የውድድር ዘመኑ የመጨረሻ ጨዋታ በኋላ ክለቡን …

የማንቸስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ እሁድ ከአስቶን ቪላ ጋር ከሚያደርጉት የውድድር ዘመኑ የመጨረሻ ጨዋታ በኋላ ክለቡን እንደሚለቁ ተነገረበፈረንጆቹ 2016 ክለቡን የተቀላቀሉት ስፔናዊው አሰልጣኝ፣ በኢትሃድ ስታዲየም ባሳለፏቸው 10 ስኬታማ ዓመታት ውስጥ 6 የፕሪሚየር ሊግ እና 1 የሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫዎችን ጨምሮ በአጠቃላይ 20 ዋና ዋና ዋንጫዎችን በማንሳት የክለቡ ታሪክ ስኬታማው…

LinkedIn ካለዎት ገቢ አለዎት! ለ 2 ዓመታት አብሮ በዘለቀ አጋርነታችን፤ ለቢዝነስ አላማ የLinkedIn አካውንቶችን በመ…

📣LinkedIn ካለዎት ገቢ አለዎት!🤝 ለ 2 ዓመታት አብሮ በዘለቀ አጋርነታችን፤ ለቢዝነስ አላማ የLinkedIn አካውንቶችን በመከራዬት ላይ ነን!📱 የLinkedIn አካውንትዎን በማከራዬት በሳምንት ጠቀም ያለ ገንዘብ መስራት እንደሚችሉ ያውቃሉ?⛔ መስፈርቶች ፦📱 100+ Connections👌 ከተከፈተ 1 ዓመት እና ከዛ በላይ💬 በውስጥ መስመር ➡️@linkedin_ethiop ያግኙን📱 የቴሌግራም…

ካሪክ የማንችስተር ዩናይትድ ቋሚ አሰልጣኝ ሆኖ በይፋ ተሾመ

ማንችስተር ዩናይትድ ማይክል ካሪክን የሁለት ዓመት ውል በመስጠት የክለቡ ቋሚ አሰልጣኝ አድርጎ መሾሙን አረጋግጧል። ሩበን አሞሪም በጥር ወር ከኃላፊነታቸው ከተሰናበቱ በኋላ የ44 ዓመቱ አሰልጣኝ በጊዜያዊነት ቦታውን ተረክቦ አስደናቂ ጉዞ በማድረግ ክለቡ በቻምፒዮንስ ሊግ ተሳታፊ የሚያደርገውን ቦታ እንዲያገኝ አስችሏል። በኃላፊነት ከመራቸው 16 ጨዋታዎች ውስጥ 11ዱን አሸንፏል። ለፕሪምየር ሊጉ…

የሩሲያው በሮኬቶቿ የንግድ ማስታወቂያ መለጠፍ ጀመረች

#Ethiopia | ​በከፍተኛ ወጪ እና በረጅም ጊዜ ዝግጅት የሚከናወኑት የሕዋ ሮኬት መንኮራኩር ሂደቶች፣ አሁን ላይ የቢሊዮን ዶላር የንግድ ማስታወቂያ መድረክ እየሆኑ መጥተዋል። የሩሲያ ብሔራዊ ስፔስ ኤጀንሲ (ሮስኮስሞስ) ገቢውን ለማሳደግና ግዙፍ የሕዋ ወጪዎቹን ለማቅለል፣ በሕዋ ሮኬቶቹ ላይ የንግድ ማስታወቂያዎችን ማሳየት መጀመሩ ተሰምቷል። ​ባለፈው ዓመት በሩሲያ ፓርላማ በፀደቀው አዲስ…

Load More Posts Loading...No More Posts.